Programs

Ongoing Programs

Donate for 2016 E.C (2023/2024) Budget Year

CNDA's action plan for 2016 E.C(2023/24) fiscal year.
1. Provide monthly support to 40 selected underprivileged elderly people.
2.Support those who are not covered by health insurance to receive medical treatment by discussing with the district representatives of the health institute .

Donate for 2016 E.C (2023/2024) Budget Year


3. Prepare research articles on entrepreneurship, that will serve for the society to support itself through entrepreneurship.
4.Support the local community, in collaberation with partner organizations , to spend the festival happily by giving gifts to the followers of the faith during the Christian and Islamic holidays.

የ2016 ዓ.ም. የCNDA ዕቅድ


1.40 አቅመ ደካሞችን ወርሃዊ ድጋፍ በየወሩ እናደርጋለን ።
2.የጤና መድህን ሕክምና ማግኝት እንዲችሉ በጤና መድህን ያልታቀፉትን ሕክምና እንዲያገኙ ከጤና ተቋም የክፍለ ከተማ ተወካዮች ጋር በመነጋገር ድጋፍ እናደርጋለን ።

የ2016 ዓ.ም. የCNDA ዕቅድ


3.በሥራ ፈጠራ ላይ ጥናታዊ ፁሑፎችን እያዘጋጀን ሕብረተሰቡ በሥራ ፈጠራ እራሱን እንዲችል ሥራዎችን እንሠራለን ።
4. ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመሥራት የአካባቢው ሕብረተሰብ በአበይት በዓላት በክርስትና እና በእስልምና በዓላት ለእምነቱ ተከታዮች የአውድ ዓመት ስጦታዎችን በመስጠት በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉ ድጋፎችን እናደርጋለን ።