What we do?

Aim of The Association

The Congo and Neighborhood Development Association (CNDA) aims to achieve the following:
1. Provide assistance to the elderly and infirm within our community.
2. Assist unemployed youths and adults in finding or creating job opportunities.
3. Establish and provide services for various centers catering to the needs of the elderly and disabled.
4. Organize various entertainment and income-generating activities for the association.
5. Assume responsibility for government facilities, such as offices, medical centers, schools, and recreational facilities, and manage them effectively.
6. Facilitate access to medical care for the elderly and infirm.

Donate now

የማኅበሩ ዓላማ

የኮንጎ ሠፈር እና አካባቢው ልማት ማህበር (CNDA) የሚከተሉትን ግቦች ለማሳካት ያለመ ነው።
1. በማህበረሰባችን ውስጥ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞችን መርዳት።
2. ለስራ አጥ ወጣቶች እና ጎልማሶች የስራ እድል ማፈላለግ ወይም በሥራ ፈጠራ ላይ እገዛ ማድረግ።
3. የአረጋውያንና የአካል ጉዳተኞችን ፍላጎት የሚያሟሉ የተለያዩ ማዕከላትን ማቋቋም እና አገልግሎት መስጠት።
4. ለማህበሩ የተለያዩ የመዝናኛ እና የገቢ ማስገኛ ስራዎችን ማደራጀት።
5. የመንግስት ተቋማትን እንደ ቢሮዎች፣ የህክምና ማዕከላት፣ ትምህርት ቤቶች እና መዝናኛ ተቋማት ሀላፊነት በተሞላበት ሁኔታ ለመጠቀም እና ውጤታማ በሆነ መንገድ ማስተዳደር እንዲቻል ማድረግ።
6. ለአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ማመቻቸት።

አሁን ይለግሱ

Image Gallery